በኢትዮጲያ ብር አንዴት ክሪፕቶ መግዛት ይቻላል? (How to buy crypto in Ethiopian Birr?)


#Ethiopia #Crypto #Binance

Use the link below to open Binance account

Birr Forex now presents to you a full step by step guide on how o use binance P2P to Buy and sell Crypto in Ethiopian Birr.

Follow us on our Social media:
Instagram:
Facebook :
Telegram: x

30 gedachten over “በኢትዮጲያ ብር አንዴት ክሪፕቶ መግዛት ይቻላል? (How to buy crypto in Ethiopian Birr?)”

 1. ሰላም እንዱት ናችሁ
  ይህን አፕ ተጠቅሜ ሲስተሙ ብሎክ አድርጎሃል ይለኛል። ከስተመር ሰርቪስ አግኝ ይለኛል እንዴት ነው ይህን ችግር ለመፍታት የምችለው?

 2. Very good tutorial. But I have one question for you. Once I buy a USDT, what would I do with it ? And how can I get profit from buying and selling USDT ? thankyou !

 3. ጎበዝ ግን ፒክቸሩ ላይ ጥራት ያንሰዋል

 4. ስለ CMV bitcoin plat form የምታውቀው ካለ ንገረኝ ? አስቸኳይ ነው

 5. Wow, God bless you, brother !!! everything is expressed clearly !!!

 6. BTC መግዣ ብሩን እንዴት አናስገባው ወደ bInance በ ባንክ ነው ወይስ ሌላ መንገድ አለው እባክህ በ ንፁህነት መልስልኝ

  ከምስጋና ጋር👍👍

 7. Hi verified balhone binance acc megebeyayet echlalehu wey

 8. እንዴት ያለ ጥሩ የቪዲዮ ይዘት ነው ፣ እባክዎን በ cryptocurrency ንግድ ላይ ለመዋዕለ ንዋይ አዲስ ነኝ ፣ እንዴት ኢንቬስት ማድረግ እና በየቀኑ ጥሩ ትርፍ ማግኘት እንደምችል ትክክለኛ መመሪያ እፈልጋለሁ።

 9. እንዴት ያለ ጥሩ የቪዲዮ ይዘት ነው ፣ እባክዎን በ cryptocurrency ንግድ ላይ ለመዋዕለ ንዋይ አዲስ ነኝ ፣ እንዴት ኢንቬስት ማድረግ እና በየቀኑ ጥሩ ትርፍ ማግኘት እንደምችል ትክክለኛ መመሪያ እፈልጋለሁ።

 10. ገንዘቡን በቀጥታ ወደ ባንክ አካዉንታችን ማስተላለፍ እንችላለን ወይ?

 11. አንጀት አርስ የማስረዳት አቅም ❤❤❤
  ክብ9ርልን

 12. Bro ke binance wede exness broker edat transfer mareg enchlalen Please sraln bro …….

 13. Meta trader 5 lay trade lemdreg endet new yemaregewu binance lay usd alegn endet mt5 lay connect laregewu bro ebakih

 14. በመጠኑም ቢሆን ገብቶኛል ኣመሰግናለሁ።
  ገዝቼ ከሸጥኩኝ በኋላ እንዴት ነው ወጪ ኣድርጌ የምጠቀምበት?

 15. Transfer የምናደርግበት bank account የ ሌላ ሰው ከሆነስ?

Reacties zijn gesloten.